መክሊት ኤፍ ኤም ሬዲዮ ከሰሜን አሜሪካ በሴንት ፖል ሚኒሶታ (Saint Paul, Minnesota) የሚተላለፍ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ድምጽ ነው:: እናም የመክሊት ሬዲዮ ተቀዳሚ ራዕይ በተለያዩ አህጉራት በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በመካከለኛው ምሥራቅና በሰሜን አሜሪካ ተበትነው የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ማዕከል በማድረግ የኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌል ቃል በማብሰር ሰዎችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መንግስት መማረክና ሊመጣው ካለው የዘላለም ፍርድ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲድኑ ለሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል በስብከት፣ በትምህርትና፣ በዝማሬ መልክ በማቅረብ የሚታደግ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው።