ይህ የግእዝ መማሪያ አፕሊኬሽን በውስጡ የተለያዩ ትምህርቶችን፡ የመድብለ ግስ ዝርዝር ከነ አርእስታቸው ፡ የግእዝ - አማርኛ መዝገበ ቃላት እንዲሁም ለዕለት ተለት ቃለ ምልልስ ሚረዱ አገላለጾችን በቀላሉ እንዲገኙና ለጥናት በሚመች መልኩ የተዘጋጀበት ነው።
This Geez Learning Application provides a comprehensive list of lessons, Verb dictionary with their family, Geez-Amharic dictionaries and collection of phrases that are useful for daily conversations.