የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች በ አማርኛ እና በ እንግሊዘኛ
ጥያቄዎቹን ደጋግመው በመስራት ፈተናዎን ይለፉ
1. የስነ ባህሪ ፤ ቴክኒክ ፤ የሞተር ክፍል ጥያቄዎች
2. የምልክት ጥያቄዎች
3. ከጓደኞችዎ ጋር በቡድን የሚጫወቱበት
4. የተግባር (መሰናክል) ቪድዮዎች
5. አንድ ለ አንድ ጨዋታ
መልካም የትምህርት ጊዜ!
Minor fix 💫