ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ነው፡፡ ስርጭቱ በነጻ የሆነ አለማቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው፡፡ ሰፊ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ታስቦ ዝግጅቶቻችን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ዝግጅቶቻችን ድራማ ፣ አክሽን ፣ ሮማንስ ፣ እና ኮሜዲን የሚያካትቱ ሲሆን ፤ ይህን application ለተጠቃሚዎቻችን ተደራሽ እንዲሆን አስበን ይዘጋጀነው
በተጨማሪም በኢትዮጵያ ተመልካች ያላቸዉን ሌሎች programs አካተንበታል ፡፡ ጥያቄ ካላቹ ወይም እንዲችሀመርላችሁ የምትፈልጉት ካለ
comment ወይም email አርጉልን፡፡