これは、スキャンをスキャンして再刻み、スキャンおよびエチトレコムMofaricommiccomモバイルアカウントをrecggingするためのアプリケーションです。任意のショップからカードを購入し、パップをスキャンし、タップして充電します。そのようにasimple。
SafryoまたはEthio Telecomカードを店で購入します。このアプリケーションで購入したカードを読んでください。数学の塗りつぶしを飲みます。単にあなたはあなたのアカウントに記入することができます。使用するための便利でシンプルなアプリケーション。
This is an application for scan recharge cards and top-up your Safaricom and Ethiotelecom mobile accounts. Buy cards from any shop and scan the paper with the app, and recharge. As simple as that.
የሳፋሪኮም ወይም የኢትዮ ቴሌኮም ካርድ ከማንኛውም ሱቅ ይግዙ። የገዙትን ካርድ በዚህ አፕሊኬሽን ያንብቡ። ሂሳብ ሙላ ይበሉት። በቀላሉ ሂሳበዎትን መሙላት ይችላሉ። ስራዎች:-
=> በስልክ ካሜራ፣ ከምስል ክምችት ወይም ፎቶ በማንሳት ካርድ ቁጥር ማንበብ
=> ካርድ መሙላት
=> የድምጽ የመልዕክትና የኢንተርኔት ፓኬጅ ለመግዛት
=> ሂሳብ መጠየቅ
=> ለሌላ አካውንት መሙላት
=> የካርድ ቁጥር ለሌላ ሰው መላክ
ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል አፕሊኬሽን።
ለጓደኛ ያጋሩ::